ሥነ ፍጥረት

እንስሳት እና ዕፅዋት

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡ ቁርኣን 50፥7 ምድርንም ዘረጋናት፡፡ በእርሷም ውስጥ ጋራዎችን ጣልንባት፡፡ "በውስጧም ከሚያስደስት ጥንድን ሁሉ አበቀልን"፡፡ وَ

እንስሳት እና ነፍሳት

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኛ በሆነው፡፡ ቁርኣን 2፥26 "አላህ ማንኛውንም ነገር ትንኝንም ኾነ ከበላይዋ የኾነንም ምሳሌ ለማድረግ አያፍርም"፡፡ إِنّ

ንብ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ቁርኣን 16፥68 "ጌታህም ወደ ንብ እንዲህ ሲል አስታወቀ፦ ”ከተራራዎች፣ ከዛፍም፣ ሰዎች ከሚሠሩትም ቀፎ ቤቶችን

ግመል

"ከሓዲዎች አይመለከቱምን? ወደ ግመል እንዴት እነደተፈጠረች!"።

ቀልብ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 37፥84 ወደ ጌታው "በ-ንጹሕ ልብ” በመጣ ጊዜ የኾነውን አስታውስ፡፡፡ إِذْ جَاءَ رَ

Episode

00:00:00 00:00:00