01 Apr 2025 ጥያቄአችን ዳዊት የእሴይ ስንተኛ ልጅ ነው? 7ኛ ወይስ ስምንተኛ? ዳዊት የእሴይ ስንተኛ ልጅ ነው? 7ኛ ወይስ ስምንተኛ? A. ሰባተኛ፦ 1ኛ ዜና መዋዕል 2፥13-15 እሴይም የበኵር ልጁን ኤልያብን፥ ሁለተኛውንም አሚናዳብን፥ ሦስተኛውንም ሣማን፥ አራተኛውንም ናትናኤልን፥
01 Apr 2025 ጥያቄአችን የባይብል ግጭት ጳውሎስ፦ "ከሕግ ሥራ የሆኑት ሁሉ በእርግማን በታች ናቸውና፥ ማንም በእግዚአብሔር ፊት በሕግ እንዳይጸድቅ ግልጥ ነው" ይለናል፦ ገላትያ 3፥11-12 ""ከሕግ ሥራ
27 Mar 2025 ጥያቄአችን ጥያቄአችን! ፈጣሪ ሰውን አይፈትንም ወይስ ይፈትናል? A. አይፈትንም፦ ያዕቆብ 1፥13 ማንም ሲፈተን፦ በእግዚአብሔር እፈተናለሁ፡ አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም። B. ይፈትናል፦ ዘፍጥረት