01 Apr 2025 አኽላቅ ባሪያ በኢሥላም በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ቁርኣን 90፥12 ዓቀበቲቱም መውጣቷ ምን እንደኾነች ምን አሳወቀህ? وَمَا أَدْرَاكَ