01 Apr 2025 ነቢያት ነቢዩ ዙልኪፍል በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ቁርኣን 21፥85 ኢስማዒልን፣ ኢድሪስን፣ ዙልኪፍልን አስታውስ! ሁሉም ከታጋሾቹ ናቸው፡፡ وَإِسْمَاعِيلَ
01 Apr 2025 ልዩ መጣጥፍ ዋቄፈና በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ቁርኣን 29፥56 እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ምድሬ በእርግጥ ሰፊ ናት፤ ብትቸገሩ ተሰደዱ፡፡ ”እኔንም ብቻ አምልኩኝ”
01 Apr 2025 ሥነ ዕውቀት ዚዝ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ቁርኣን 5፥77 «እናንተ የመጽሐፉ ሰዎች ሆይ! በሃይማኖታችሁ ከእውነት ሌላ የኾነን ወሰንን አትለፉ! በፊትም በእርግጥ የተሳሳቱትን
01 Apr 2025 ጥያቄአችን ዳዊት የእሴይ ስንተኛ ልጅ ነው? 7ኛ ወይስ ስምንተኛ? ዳዊት የእሴይ ስንተኛ ልጅ ነው? 7ኛ ወይስ ስምንተኛ? A. ሰባተኛ፦ 1ኛ ዜና መዋዕል 2፥13-15 እሴይም የበኵር ልጁን ኤልያብን፥ ሁለተኛውንም አሚናዳብን፥ ሦስተኛውንም ሣማን፥ አራተኛውንም ናትናኤልን፥
01 Apr 2025 ነገረ መላእክት የመላእክት አለቃ በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ቁርኣን 81፥21 በዚያ ስፍራ ትእዛዙ ተሰሚ፤ ታማኝ የኾነ መልእክተኛ ቃል ነው፡፡ مُّطَاعٍ ثَ